No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
መስፈርት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል የቀለም እና 1 ደረጃ መንጃ ፈቃድ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ደረጃ፡ IV ደመወዝ፡ 1,958 ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡ በብሔራዊ ቤተመንግስት 3ኛ በር አመልካቾች ማመልከቻና ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 8 27 18 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።