No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የአቧሬ ጤና ጣቢያ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰነድ ያዥ I ደረጃ፡ VII ደመወዝ፡ 3333.00 ብዛት፡ 1 የት/መስክ፡ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ወዘተ የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የማረጋገጫ 10+3 የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ/ች በቡድን ለመስራት ፍቃደኛ የሆነችን በሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ፡ ለተወዳዳሪዎች መመዝገቢያ ቀን ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የምዝገባ ቦታ በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር አቧሬ ጤና ጣቢያ የሰው ኃይል ቢሮ ቁጥር 407 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መያዝ ይኖርባችኋል። በሌቭል ደረጃ የትምህርት ዝግጅት COC ማቅረብ ይኖርባችኋል። ልዩ ቦታው፡ አቧሬ አደባባይ መቶ ሜትር ገባ ብሎ ወደ ጀርመን ስኩል በሚወስደው መንገድ ለበለጠ መረጃ፡ 011 868 82 79