No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
ሶሬቲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቃት ያለውን ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ይዛችሁ ፍሬንድሺፕ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505/2 ወይም በአዳማ ከተማ ድራርቱ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው አዲሱ ህንጻ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል። የስራ መደብ፡ አውቶ ቴክኒሽያን የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ከTVET በLEVEL III የተመረቀ እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ብዛት፡ 8 የስራ ቦታ፡ ሞጆ ደመወዝ፡ በስምምነት የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ