Purchaser (ግዢ ባለሙያ) - Female applicants only at GeezJobs (Recruitment Department)
Position Title: Purchaser (ግዢ ባለሙያ) - Female applicants only
Employer: GeezJobs (Recruitment Department)
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Atlas, around Chichinya - Ethiopia
Salary: 10k-15k based on experience
Posted date: 3 days ago
Deadline: November, 25/2025 (10 days left)
ዋና ኃላፊነቶች
- የግዢ ሂደቱን ከጥያቄ እስከ አቅርቦት ማስተዳደር የምትችል።
- አቅራቢዎችን ፈልጎ ጥራትና የዋጋ ተመን ተመጣጣኝነቱን ማረጋጋገጥና መገምግም የምትችል ።
- ከአቅራቢዎች ጋር ዋጋና የክፍያ ውሎችን መደራደር የምትችል ።
- ትክክለኛ የግዢ መዝገቦችንና ሰነዶችን መያዝ የምትችል ።
- መስሪያ ቦታ ውስጥ ያሉትን የቁሳቁስ እና የአገልግሎት ፍላጎቶች ለመረዳት መተባበርየምትችል ።
- የእቃ ክምችት ደረጃዎችን ዝርዝር መከታተል እና የተሟላ መሆኑን ማረጋገጥ የምትችል ።
- ከአቅራቢዎች ጋር ጠንካራ የግንኙነት መስመሮችን ማቋቋምና ማጠናክር የምትችል ።
- የግዢ ሂደቶች ሁሉ ከድርጅቱ ፖሊሲና መመሪያዎች ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ የምትችል ።
መመዘኛ መስፈርቶች፡
- በግዥ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በሂሳብ አያያዝ ወይም ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት ።
- ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ።
- በማስታወቂያ ወይም በፈጠራ ኤጀንሲ ውስጥ ልምድ ያላት ይመረጣል።
- ጠንካራ የውይይት፣ የመግባባትና ተንትኖ የማስረዳት ክህሎት ያላት ።
- በአካባቢው ስለሚገኙ አቅራቢዎችንና የገበያ አውታሮችን ጥሩ እውቀት ያላት ።
- የተደራጀ፣ አስተማማኝ እና ጫና ውስጥ ብዙ ስራዎችን የመስራት ችሎታ ያላት ።
- በMicrosoft Office (በተለይ Excel) እና በመሰረታዊ የግዢ ስርዓቶች ላይ ብቃት ያላት ።
How to apply
ማመልከቻዎን ለመላክ - ይህን recruitment1@geezjobs.com ይጠቀሙ
Subject line "Purchaser"
Don’t have a winning CV? Let GeezJobs write it for you! 👉 CLICK & Learn about the Service