F Brothers Trading PLC
Verified
የመስክ ሽያጭ ሰራተኛ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
6 months ago
Experience
*****
Salary
8,000 - 12,000ETB (net) + Commision
Deadline
Closed
መግቢያ
ድርጅታችን ኤፍ ብራዘርስ ትሬዲንግ ኅላ /የተ/የግ/ማህበር የተሽከርካሪ፣ የቢሮ እና የግል መጠቀሚያ አክሰሰሪዎችን እና የቆዳ ውጤቶች በማምረት የተካነ የሀገር ውስጥ አምራች ኩባንያ ነው። በአሁኑ ወቅት ልምድ ያላቸው እና ብቁ ሴት የመስክ አስተዋዋቂ እና ሽያጭ ሰራተኞች እንፈልጋለን።
የስራ መደብ፡ የመስክ አስተዋዋቂ እና ሽያጭ ሰራተኛ
ቦታ፡ አዲስ አበባ
የስራ ሰዓት፡ በቀን ለ 4 -8 ሰዓት
ደሞዝ፡ የተጣራ ከ ብር 8,000 ጀምሮ - 12,000 + ኮሚሽን
ኃላፊነቶች
- አዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና መሸጥ ፣
- ለነባር እና አዲስ ደንበኞች ስለ ምርቶቻችን ግንዛቤ መፍጠር፣
- የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ።
መስፈርቶች
- የሁለተኛ ደረጃ፣ ዲፕሎማ ወይም ቴክኒክ እና ሞያ፣ እና ከዚያ በላይ
- የመስክ ላይ ማስተዋወቅ እና ሽያጭ ተጨባጭ ጀማሪ የስራ ልምድ ያላት።
- መመዘኛዎቹን የምታሟሉ እና በዚህ የስራ መደብ ላይ ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎቻችን ያቅርቡ።
ጥቅሞች
- ደሞዝ እና በሽያጭ ቁጥር ላይ የተመሰረተ ከ3-12 % ኮሚሽን ጥቅማጥቅሞች ።
Skills Required:
- Any / Field
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy