Universal Service Specialist I at Addis Ababa City Public Service And Human Resource Development Bureau
Position Title: Universal Service Specialist I
Employer: Addis Ababa City Public Service And Human Resource Development Bureau
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 1 month ago
Deadline: Submission date is over
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
1ኛ፡ ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I
- ተፈላጊ ብዛት: 54
- ኮድ: MBR-00011
የትምህርት ደረጃ:
- ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ እና ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ: 0