GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today
የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የመስተንግዶና ምግብ ዝግጅት ባለሙያ



Employer: የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Employment: Full-Time | Contract
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤታችን በተለያዩ አገራት ለሚገኙ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎች የመስተንግዶና የምግብ ዝግጅት ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እግልጻለን። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመስተንግዶና ምግብ ዝግጅት ባለሙያ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ፡ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ሁለት ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም በደረጃ ሁለት የተመረቀ/ች እና አራት ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም በደረጃ አንድ የተመረቀ/ች እና ስድስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ደመወዝ፡ በመ/ቤቱ ስኬል መሰረት ጾታ፡ አይለይም ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰው ሀብት ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ጄነራል አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 412 በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አድራሻ፡ አዲስ አበባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሂልተን ሆቴል ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር፡ 011 1 515 21 86