Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today

   Back to Jobs


Abyssinia Bank

ባለክሬን የጭነት መኪና ኦፕሬተር ረዳት at Abyssinia Bank


Position Title: ባለክሬን የጭነት መኪና ኦፕሬተር ረዳት
Employer: Abyssinia Bank
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 2 weeks ago
Deadline: Submission date is over


የሥራ ዓላማ

የባንኩን ንብረት በተገቢው ሰዓት በሚፈለግበት ቦታ ላይ በጥንቃቄ ለማድረስ የተጫኑ ዕቃዎች በጉዞ ወቅት እዳይጎዱ በተገቢው ሁኔታ ማሰር፣ ሸራ ማልበስ፣ መድረሻ ቦታ ላይም በጥንቃቄ ማድረግ፤ ከኦፕሬተሩ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት መፈፀም ይሆናል፡፡

ባለክሬን የጭነት መኪና ኦፕሬተር ረዳት / Assistant to the Crane Mounted Truck Operator / ዝርዝር ተግባራት:

  • ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ማረጋገጥ።
  • የባንኩን ከባድ ወይም መካከለኛ የጭነት መኪና ከያዘው ኦፕሬተር/ሹፌር ጋር በመሆን በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ዕቃ በማጓጓዝ አገልግሎት ለሚሰጠው ኦፕሬተር ልዩ ልዩ ድጋፍ ማድረግ፡፡
  • ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ።
  • ጉዞ ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የተሸከርካሪው ጎማ፣. አረግራጊ ክፍሎች እና ፍሳሽ ሊኖራቸው የሚችሉ ቦታዎችን ደህንነት ያረጋግጣል፡፡ ችግር ካለ ለኦፕሬተሩ ወዲያውኑ ማሳወቅ፡፡
  • በማሽን ተነስተው የሚጓጓዙ የኤ.ቲ.ኤም ማሽንና ሌሎችንም ዕቃዎች በጥንቃቄ ያነሳል በተገቢው ቦታ ማውረድ፡፡
  • እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት /የኤቲኤም ማሽን፣ካዝና.../ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል በማስረከቡ ረገድ ኦፕሬተሩን መርዳት፡፡
  • የተሽከርካሪውን ደህንነት በሚገባ መጠበቅ።
  • ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ ሁኔታውን ለኦፕሬተሩ ማሳወቅ፡፡
  • ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ መለጠፍ።
  • በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ ማልበስ።
  • ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን።

የትምህርት ደረጃ ትምህርት፡-

  • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። የሶስተኛ ደረጃ ወይም የጭነት መኪና I የመንጃ ፈቃድ፤ እና በቴክኒክ ትምህርት የምስክር ወረቀት ያለዉ።
  • የስራ ልምድ፡--ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ። በባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ልም ያለዉ።




View All Vacancies at Abyssinia Bank

Your dream job starts with a winning CV. Let our experts write yours today! 👉 Learn More


Receive Job alerts Matching Your Criteria:


Telegram

OR

You can unsubscribe at any time

Featured Jobs


Tender And Bid Specialist

@ GeezJobs (Recruitment Department) 1 day ago

Mechanical Engineer

@ Rhino Cable Manufacturing PLC 1 week ago

Jr. Quality Engineer

@ Rhino Cable Manufacturing PLC 1 week ago

Digital Marketing Specialist

@ Copex 1 week ago

Salesperson /Real Estate Consultant

@ Primo Home 6 days ago

(Video Grapher/Editor + Graphics) Content Lead

@ GeezJobs (Recruitment Department) 1 week ago

Surveillance Operator

@ BDA Business and Agricultural Development PLC 3 days ago

Jr. Printing & Design Officer

@ NIB CANDY FACTORY PLC 1 day ago

Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria