Key Real Estate
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
full-time
permanent
Posted
56 minutes ago
Experience
1 Years
Salary
Negotiable
Deadline
Jun. 12, 2026 (10 days left)
ኃላፊነቶች
- እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
- የመኪናዉን ንጽህና መደበኛ ጥገናን ፣ የሶስተኛ ወገን ፣ የሰርቪስ ጊዜ የሚጠብቅ እና የወጡ የሃገራችንን ትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- በሚፈለገዉ ቦታ ሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና ማከናወን
- ሰዓት አክባሪ ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
መስፈርቶች
- በግል ድርጅት በሹፌርነት የአንድ ዓመት ልምድ ያለው።
- Auto መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ያላት እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው/ያላት
- ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ/የሆነች
- ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ለሴት ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ ይሰጣል
Skills Required:
- Driving
How to Apply
ፍላጎት ያላቸው እና ብቁ የሆኑ አመልካቾች ተዛማጅ ሰነዶቻቸውን በቴሌግራም ማቅረብ አለባቸው፡-
Quick Actions
Share Vacancy