NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 weeks ago
Experience
2
Deadline
Closed
ኃላፊነቶች
- እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
- በመንግስት መስሪያ ቤቶች እና በሌሎች ተቋማት ውስጥ የጉዳይ ማስፈጸም ስራዎችን የሚያከናውን
- የመኪናዉን ንጽህና መደበኛ ጥገናን ፣ የሶስተኛ ወገን ፣ የሰርቪስ ጊዜ የሚጠብቅ እና የወጡ የሃገራችንን ትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- በሚፈለገዉ ቦታ ሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና ማከናወን
- ሰዓት አክባሪ ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
መስፈርቶች
- በግል ድርጅት በሹፌርነት ከ2 በላይ ዓመት ልምድ ያለው።
- ህዝብ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው
- ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
- ዋስ ማቅረብ የሚችል
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy