Niqu Saving And Credit
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
full-time
permanent
Posted
2 weeks ago
Experience
3 Years
Deadline
Closed
ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/ህብረት ሥራ ማኅበር በሚከተለው ክፍት የሥራ መደብ ብቁ እና ተወዳዳሪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የትምህርት ደረጃ፡-
- ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ተፈላጊ ችሎታ፡-
- ቢያንስ ህዝብ-1 ያለው
የሥራ ልምድ፡-
- ቢያንስ 3 (ሶስት) ዓመት
የሥራ ቦታ፡-
- አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሪያ
ፆታ፡-
- ወንድ/ሴት
ብዛት፡-
- 2
ደመወዝ፡-
- በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ተጨማሪ መስፈርት፡-
አመልካቾች የአዲስ አበባ ከተማን እና ዙሪያዋን በሚገባ የሚያውቁ፣ የከተማውን ዋና መንገዶች፣ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች እና ተቋማት የሚያውቁ መሆን አለባቸው።
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከ19/10/2018 ዓ.ም እስከ 26/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy