Amin General Hospital
Verified
የድንገተኛ ክፍል ኃላፊ ነርስ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
4 months ago
Experience
4 years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ:- የድንገተኛ ክፍል ኃላፊ ነርስ
የትምህርት ደረጃ፣
- በኮምፕሬንሲቭ ነርስ ወይም ኢመርጀንሲ ኤንድ ክሪቲካል ኬር ቢኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ አራት(4) አመትና ከዚያ በላይ በኃላፊነት የሠራ/የሠራች
ብዛት፣ 2(ሁለት)
ፆታ፣ አይለይም
ደመወዝ፣ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Skills Required:
- Health / Medical
Quick Actions
Share Vacancy