Tabor Ceramic Products S.C.
Verified
የፋይናንስ መምሪያ ስራ አስኪያጅ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
6 / 10 years
Deadline
Closed
የትምህርት ደረጃ
- ማስተርስ/ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ቢዝነስ አና አስተዳደር ወይም በስራ አመራር
የስራ ልምድ
- ማስተርስ ላለው 6 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም የባችለር ዲግሪ ላለው 10 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4 አመት የፋይናንስ ነክ ስራዎች በመምራት የተገኘ የስራ ልምድ ያለው/ላት
የስራ ቦታ
- አዲስ አበባ
Quick Actions
Share Vacancy