House Of People Representatives
Verified
Home And Garden Care Services Team Leader
Addis Ababa - Ethiopia
full-time
permanent
Posted
1 month ago
Experience
8 Years
Deadline
Closed
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የትምህርት ዓይነት: በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በሲቪል ምህንድስና
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 8 ዓመት በኮንስትራክሽን፣ በሲቪል ስራዎች ወይም በኢንፍራስትራክቸር ፕሮጀክቶች ላይ የተለያዩ ስራዎችን ያከናወነ/ች። የሳይት አስተዳደር፣ የፕሮጀክት ክትትል እና የስራ ሂደት ማስተባበር ልምድ ያለው/ች መሆን ይጠበቃል።
ተጨማሪ ክህሎቶች: ጠንካራ የቴክኒክ እውቀት፣ የቡድን መሪነት ችሎታ፣ በጫና ሁኔታ ስራ ማከናወን ችሎታ፣ እና ጥሩ የኮሚኒኬሽን እና የአስተባባሪነት ችሎታ።
Skills Required:
- Civil / Engineering / Cotm
Quick Actions
Share Vacancy