Policy Studies Institute
Verified
የኢንፎርሜሽንና ዲጂታል ኢኮኖሚ ተማራማሪ II
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Contract
Posted
1 month ago
Experience
8 years
Salary
30,086.00 ETB
Deadline
Closed
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- ማስተርስ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት
- በኢኮኖሚክስ / ኢኮኖሜትሪክስ ሪሌትድ ፊልድ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ በኮምፒውተር ሳይንስ፤ በሳይበር ደህንነት፤ በዳታ ሳይንስ፤ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፤ በዲጂታል ገቨርነስ፤ በቴሌኮሙኒኬሽና ዋየርለሰ ኮሚኒኬሽን ሲስተም፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፤ በማሽን ለርኒንግ፤ በሁማን ኮምፑተር ኢንተራክሽን፤ በሄልዝኢንፎርማቲክስ፤ በኮምፑቴሽናል ኢንቴለጀንት ሲስተም፤ ቢግ ዳታ አናሊቲክስ እና ተያያዥ ሙያዎች
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- በታወቀ የምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርሲቲ ማስተማር ወይም አግባብነት ባለው የምርምር ሥራ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ለ4 ዓመታት በተመራማሪ I የሰራና/የሰራች የ3 ነጥብ ጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው/ያላት እና የምርምር ውጤቶቹ ከኢንስቲትዩቱ የትኩረት አቅጣጫዎች ጋር አግባብነት ያላቸው መሆን አለበት፡፡
- እንዲሁም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የስራ ልምድ ያላችሁ ቢሆን ይመረጣል፡፡ (በዲጂታል ኢኮኖሚ እና ኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች እና ፊንቴክ ኢኖቬሽን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ንግድ እና የማሳለጥ ጥናት (ICT-enabled trade and facilitation) ዲጂታል የህዝብ መዋቅር (መታወቂያ፣ ክፍያ ስርዓት፣ የውሂብ መድረኮች ወዘተ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ዲጂታል አስተዳደር በዲጂታል አካታችነተት፣ ተወዳዳሪነት እና ዲጂታል ታክሴሽን) እና ዲጂታል ታክሴሽን)
ደረጃ: XIX
ደመወዝ: 30,086.00
የሥራ ቦታ
- አዲስ አበባ - በማክሮ፣ ፋይናንስና ንግድ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል
Quick Actions
Share Vacancy