Aman Healthcare Trading And Manufacturing PLC
Verified
ጀማሪ ሂሳብ ባለሙያ
Head Office, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
7 months ago
Experience
2+ years
Deadline
Closed
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ቀጣሪ ድርጅት: አማን ሄልዝኬር ትሬዲንግ/ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ
የሥራ መደቡ: ጀማሪ ሂሳብ ባለሙያ
የሥራ ቦታ: ዋናዉ መሥሪያ ቤት
ፆታ: አይለይም
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ
- የሥራ ልምድ: በሂሳብ መዝገብ አያያዝ (2) ሁለት ዓመትና እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን: ነሀሴ 1/2017
ማስታወቂያው ክፍት ሆኖ የሚቆየው: እስከ ነሀሴ 10/2017
Quick Actions
Share Vacancy