Transsion Manufacturing Plc
Verified
Mobile Packaging Position Open
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
5 months ago
Experience
0 years
Salary
Salary + Transport + Lunch
Deadline
Closed
ደርጅታችን ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ቴክኖ ሞባይል) ከታች ለተገለጸው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ሞባይል አሻጊ (Mobile Packaging)
የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ፡- አይጠይቅም
ጾታ፡-ሴት
ብዛት፡100
እድሜ፡ 18-26 ዓመት
የስራ ቦታ ፡-አዲስ አባባ አይ ሲቲ ፓርክ ድርጅቱ የትራንስፖርት ሰርቪስ እና ነጻ ምሳ ያቀርባል
Skills Required:
- Any / Field
- Maintenance / Skilled / Labor
Quick Actions
Share Vacancy