Reliable Homes
Verified
Real estate Sales Consultant
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
3 weeks ago
Experience
6 Months
Salary
ETB 10,000 + Commissions
Deadline
Closed
የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ
የስራው ዝርዝር
ድርጅታችን ሪሊያብል ሆምስ በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል።
- ስራው በሚፈልገው ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል።
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት።
- አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት የሚችል/የምትችል።
መስፈርቶች
የስራ ልምድ: እስከ ስድስት ወር የሪልእስቴት ሽያጭ የስራ ልምድ ያላቸው።
ተጨማሪ መስፈርቶች
- በሽያጭ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች።
- የመኖሪያ አድራሻ ለካዛንችስ የቀረበ።
Skills Required:
- Design / Art / Fashion / Media
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy