Addis Ababa City Public Service And Human Resource Development Bureau
Verified
የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
0 years
Deadline
Closed
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
- የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I
ተፈላጊ ብዛት: 27
ኮድ: MBR-00016
የትምህርት ደረጃ:
- ዲግሪ አርክቴክቸር፣ ሲቪል መሀንዲስ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ አርበን ኢንጂነሪንግ፣ አርበን ፕላኒንግ፣ አርበን ዲዝይን፣ ላንድስኬፕ አርክቴክት፣ አርበን & ሪጅናል ፕላንኒንግ፣ እና አቻ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ እና ከስራ መደቡ ጋር ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው/ያላት፤ አውቶ ካድና ጂ.አይ.ኤስ. መጠቀም የሚችል/የምትችል
- የስራ ልምድ: 0
Quick Actions
Share Vacancy