GeezJobs (Recruitment Department)
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
*****
Salary
ETB 10,000 (Net)
Deadline
Closed
መስፈርቶች
- በ አውቶ: ህዝብ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው።
- ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
ኃላፊነቶች
- እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
- የመኪናዉን ንጽህና መደበኛ ጥገናን፤ የሶስተኛ ወገን፤ የሰርቪስ ጊዜ የሚጠብቅ እና የወጡ የሃገራችንን ትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- በሚፈለገዉ ቦታ ሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና ማከናወን
- ሰዓት አክባሪ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy