Position Title: ሹፌር I (Driver I)
Employer: Dashen Bank
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: ???? ??? ??? ??? ?/?? - Ethiopia
Posted date: 1 week ago
Deadline: Submission date is over
ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)
የስራ መዘርዝር
- መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
- ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 16/02/2026