NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
Driver
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
8 months ago
Experience
1+ years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
ኃላፊነቶች
- ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የተጫነ ምርት በሚፈለገዉ ቦታ ማድረስ
- የተሽከርካሪ ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል
- የኢንሹራንስ ፡የሶስተኛ ወገን መጠበቅ እና የትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- ሰዓት አክባሪ ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ
መስፈርቶች
- በግል ወይም በኩባንያ ሹፌርነት ከ1 በላይ ዓመት ልምድ ያለው
- ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ /ደረቅ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው
- ዋስ ማቅረብ የሚችል
ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy