NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
4 months ago
Experience
2+ years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
ኃላፊነቶች ፡
- ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሰራተኞችን በሚፈለገዉ ቦታ ማድረስ ማድረስ።
- የተሽከርካሪ ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል።
- የኢንሹራንስ ፤የሶስተኛ ወገን እና የትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- ሰዓት አክባሪ
- የድርጅቱን ሚስጥሮችን የሚጠብቅ
መስፈርቶች
- በግል ወይም በመንግስት ድርጅቶች ሹፌርነት ከ2 ዓመት በላይ ልምድ ያለው።
- ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ ህዝብ 1 ወይም ተመሳሳይ መንጃ ፍቃድ ያለዉ
- ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው።
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ እንዲሁም መልካም ስነምግባር ያለው ።
- በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል ፡
ደሞዝ ፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት 2
የቅጥር ሁኔታ : የሙከራ ጊዜዉን በአጥጋቢ ዉጤት ሲያጠናቅቅ ቋሚ የሚሆን
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy