HIBIR CONSTRUCTION CORPORATION
Verified
ጀማሪ ቢሮ መሃንዲስ
Bahir Dar - Ethiopia
Full-Time
Contract
Posted
1 month ago
Experience
0 years
Salary
18,544
Deadline
Closed
ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ አፈጻጸማቸውን እያየ በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት ቅጥር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ደመወዝ:18,544
ብዛት: 1
ለሥራ መደቡ ተፈላጊ መስፈርት
- የትምህርት ዝግጅት: በሲቪል መሃንዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- 0 ዓመት
- በኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶች ላይ በሚመደቡበት ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
በ2017 ዓ.ም የተመረቁ ሆነው የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.7 እና በላይ ለሴቶች 3.5 እና በላይ
Skills Required:
- Civil / Engineering / Cotm
Quick Actions
Share Vacancy