NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
የምርት ሱፕርቫይዘር
Tatek Industrial Zone, Burayu - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
3+ years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
የትምህርት ደረጃ ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ. በምግብ ሳይንስ በምግብ ቴክኖሎጂ ወይም ፖስት ሃርቨስቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ፡
- በምግብ ነክ ኢንዱስትሪ በባለሙያነት ወይም በፎርማንነት የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለዉ ፡፡
አመልካቾች ኦሮምኛና አማርኛ መናገርና መስማት የሚችሉ ቢሆን ይመረጣል / ግዴታ ግን አይደለም
የስራ ቦታ :
- ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር /ቡራዩ
የቅጥር ሁኔታ :
- በቋሚነት
ደሞዝ ፡
- በስምምነት
ተፈላጊ ባለሙያ ብዛት
- 2/ሁለት
Quick Actions
Share Vacancy