Position Title: የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
Employer: NIB CANDY FACTORY PLC
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Tatek Industrial Zone, Burayu - Ethiopia
Salary: Negotiable
Posted date: 1 week ago
Deadline: January, 26/2026 (1 days left)
የትምህርት ደረጃ ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ. በምግብ ሳይንስ በምግብ ቴክኖሎጂ ወይም ፖስት ሃርቨስቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ፡
- በምግብ ነክ ኢንዱስትሪ /ፋብሪካ በባለሙያነት የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለዉ ፡፡
አመልካቾች ኦሮምኛና አማርኛ መናገርና መስማት የሚችሉ ቢሆን ይመረጣል / ግዴታ ግን አይደለም
የስራ ቦታ :
- ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር /ቡራዩ
የቅጥር ሁኔታ :
- በቋሚነት
ደሞዝ ፡
- በስምምነት
ተፈላጊ ባለሙያ ብዛት
- 2/ሁለት
How to apply
አመልካቾች ሲቪያችሁን ፤የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ
እሰከ ጥር 18 2018 ዓ/ም ድረስ
ታጠቅ በሚገኘዉ የየፋብሪካችን በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ ወይም በኢሜል አድራሻችን
demanu.hr@nibcandy.com
በጊዜ ገደቡ ዉስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Don’t have a winning CV? Let GeezJobs write it for you! 👉 CLICK & Learn about the Service