Position Title: የልብስ ማሽን ኦፕሬተር
Employer: Gofere Sportswear Manufacturing
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: kality Gebrel, Addis Abeba - Ethiopia
Salary: Attractive Salary
Posted date: 2 hours ago
Deadline: February, 07/2026 (12 days left)
ጎፈሬ (Gofere Sport Wear Manaufacturing) በልብስ ማምረት መስክ ላይ ልምድ ያላቸው ብቁ የልብስ ስፌት ኦፐሬተሮችን ለመቅጠር ይፈልጋል።
ዋና ዋና ተግባራት
- የልብስ ስፌት ማሽኖችን በትክክል መጠቀም
- የስራ መመሪያና የጥራት መስፈርቶችን መከተል
- በተመደበው ጊዜ ውስጥ ስራን ማጠናቀቅ
- የስራ ቦታ ንፅህናን መጠበቅ
- ከቡድን ጋር በትብብር መስራት
የተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች
- ቢያንስ 1 ዓመት የልብስ ስፌት ልምድ
- የኢንዱስትሪ ወይም የቤት ስፌት ማሽን ልምድ
- ጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት
- በፍጥነት እና ትክክለኛነት መስራት የሚችል
- መመሪያ መቀበልና መፈፀም የሚችል
የቅጥር ብዛት: 20+
How to apply
ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ አመልካቾች ማመልከቻቸውን በኢሜይል ወደ፦ gofere@geezjobs.com
መላክ ይችላሉ።
Don’t have a winning CV? Let GeezJobs write it for you! 👉 CLICK & Learn about the Service