There are no jobs correspond to the specified criteria in the system.
Job requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በመካኒክ የኮሌጅ ዲኘሎማ ያለው/ት በሥራው 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም በመካኒካል እንጅነሪንግ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ ዲግሪ ያለው/ላት በሥራው 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ደመወዝ: በስምምነት ድርጅቱ: የሰርቪስ አገልግሎት አለው። ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል የሥራ ቦታ: ዋናው ፋብሪካ አቃቂ ቃሊቲ
View Job DetailAbout the job company overview green scene energy plc is a renewable energy company based in ethiopia, specializing in solar energy solutions and clean cooking technologies. we are committed to providing sustainable energy solutions that address climate challenges in africa. ...
View Job DetailJob requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: 8ኛ ክፍል ትም/ያጠናቀቀ/ች፣ በአውቶ ወይም በደረቅ 1 ወይም በህዝብ 1፤ በድሮ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና ቢያንስ 2 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ብዛት: 2 ድርጅቱ: የሰርቪስ አገልግሎት አለው። ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል የሥራ ቦታ: ዋናው ፋብሪካ አቃቂ ቃሊቲ
View Job DetailJob requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፤ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትም መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 0 አመት ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት: 3 ደመወዝ : በስምምነት ድርጅቱ: የሰርቪስ አገልግሎት አለው። የትራንስፖርት ወጪ ይሸፈናል ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል የሥራ ቦታ:ተ/ሀይማኖት መደብር (ተ/ኃይማኖት ቤ/ክ/አካ...
View Job DetailJob requirement የትምህርት ደረጃ : 8ኛ እና ከዚያ በላይ 5ኛ ደረጃ ወይም ደረት-3 መንጃ ፈቃድ ያለው የሥራ ልምድ : በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ሙያ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት ተያዥ፣የመኖርያቤት ካርታ ወይም የተሸከርካሪ ሊብሬ እና የደሞዝ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
View Job Detail