Dashen Bank
Verified
ሹፌር I
Mekelle - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 hours ago
Experience
2 years
Deadline
Apr. 16, 2026 (9 days left)
የስራ መዘርዝር
- መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
- መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት
Skills Required:
- Automotive
- Driving
How to Apply
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 0342406175
የማመልከቻ ቀናት፤
- ከመጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 08 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡
Quick Actions
Share Vacancy