Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today

   Back to Jobs


Abyssinia Bank

Driver I at Abyssinia Bank


Position Title: Driver I
Employer: Abyssinia Bank
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 6 months ago
Deadline: Submission date is over


Job Description

Education: 12th/10th Grade Complete; and Public I or Third level Driving License.

Experience: Minimum of 2 years Driving experience. Experience in banking industry is advantageous.

  1. የሥራ ዓላማ

መልካም የሆነ የአሽከርካሪ ስነ ምግባር በመላበስ ለስራ ወደተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ/ንብረት ከቦታ ቦታ ማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንያቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡

2. ሾፌር /Driver I / ዝርዝር ተግባራት:

  • ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
  • የባንኩን ከባድ፤ መካከለኛ፤ አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃ በማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል።
  • ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
  • በመስክ ሥራ ላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ ይገዛል፤ እንዲሁም ያወራርዳል።
  • ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ ይመዘግባል።
  • ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ያሳውቃል።
  • አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ያሳውቃል።
  • እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት በአግባቡ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ያስረክባል።
  • የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ ይጠብቃል።
  • ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ያሳውቃል።
  • ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት ይጠይቃል።
  • ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ያስመረምራል።
  • ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ ይለጥፋል።
  • በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ ይለብሳል::
  • ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ያከናውናል።




View All Vacancies at Abyssinia Bank

Your dream job starts with a winning CV. Let our experts write yours today! 👉 Learn More


Receive Job alerts Matching Your Criteria:


Telegram

OR

You can unsubscribe at any time

Featured Jobs


Sales Representative

@ RIVET PLC 2 weeks ago

Cashier - Females ONLY

@ SICHEN PLASTIC PRODUCT MANUFACTURING PLC 1 week ago

(Video Grapher/Editor + Graphics) Content Lead

@ GeezJobs (Recruitment Department) 5 days ago

Sales & Promotional Host

@ GeezJobs (Recruitment Department) 2 days ago

Junior Nurse (ophthalmic background is preferred)

@ Biruh Vision Eye Speciality Center 4 days ago

Jr. Printing & Design Officer

@ NIB CANDY FACTORY PLC 7 minutes ago

B2B Sales & Media Representative

@ GeezJobs (Recruitment Department) 5 days ago

Mechanical Engineer

@ Rhino Cable Manufacturing PLC 1 week ago

Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria