ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መዘርዝር መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ተፈላጊ የስ...
View Job Detail