Liyana Digital Healthcare Solutions Plc
Verified
Hiring Professionals for Accountant
Hawassa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
2+ years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
የሥራ ማስታወቂያ
በሊያና ሄልዝ ኬር ያኔት የድንገተኛ አደጋዎችና ቀዶ ህክምና ስፔሻላይዝድ ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ
- የትምህርት ዝግጅት
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በሂሳብ አያያዝ /Accounting and Finance/ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች /የተመረቀ
- የሥራ ልምድ
- በሂሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ 2 አመትና ከዚያ በላይ ያገለገለች/ያገለገለ
የሚጠበቁ ዋና ተግባራት
- የሸያጭ ትራንዛክሽን ፖስት ማድረግና ማስታረቅ
- ወቅታዊ ፋይናንሺያል ሪፖርትና የፋይናንስ ዳታ ማዘጋጀት
- የስራ ግብርና ጡረታ መዋጮ ክፍያ ማዘጋጀትና መክፈል የመሳሉትን..
ብዛት - 1
Skills Required:
- Accounting / Finance
Quick Actions
Share Vacancy