Amin General Hospital
Verified
ክሬዲት ኦፊሰር
Lideta, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
1 - 2 years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
የሥራ ማስታወቂያ
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ:- ክሬዲት ኦፊሰር
የትምህርት ደረጃ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግና ማርኬቲንግ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡
- ከ1-2 አመት ሆስፒታል ላይ የሠራ/የሠራች
ብዛት፣3(ሶሥት)
ፆታ፣አይለይም
ደመወዝ፣ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Quick Actions
Share Vacancy