NIB CANDY FACTORY PLC
ዶር ቱ ዶር ሴልስ
Posted
9 months ago
Experience
*****
Deadline
Closed
የስራ ኃላፊነቶች:
• ለሽያጭ ስራ የተረከባቸውን የሽያጭ ምርቶች በሚፈለጉበት ጊዜ በማስቆጠር የሽያጭ ገንዘቡን ወደ ድርጅቱ የሂሳብ ቋት ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ ወይንም በቼክ ለፋይናንስ ክፍል የማስረከብ ፡፡
• የገበያ ጥናት የማድረግ ደንበኞች የማፈላለግ፤የምርት ማስተዋወቅና ከደንበኞች ጋር በግዢና በሽያጭ ላይ ውይይት በማድረግ ስምምነት ላይ የሚያደርስ ስራዎችን የመስራት
• የሽያጭ ምርቶቹ ደህንነታቸውና ጥራታቸው ተጠብቆ ለደንበኞች መድረሱን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት
• የድርጅቱ ምርቶችበደንበኞች መጋዘንና ሽያጭ መደብሮች ሁልጊዜ መኖራቸውን
• ምርቶች የምርት ሂደት በዝርዝር ፤ የሚይዛቸውን ውሁዶችና የሚሰጡትን ጠቀሜታ በማወቅ ያሳውቃል
• በየቀኑ የሚኖረውን ሽያጭ መመዝገብያ መዝገብ ይኖረዋል ይመዘግባል በሚጠየቅበት ጊዜ ያቀርባል
• በገብያ ላይ ተፈላጊነት የሌለውን ምርቶች ዓይነት ዝርዝር በማውጣት ለቅርብ አለቃው ያቀርባል
• በድርጅቱ የተቀመጡ የሽያጭ እቅድ ማሳካት የሚችል
ችሎታ /ክህሎት
- የኢ.አር.ፒ. ሶፍት ዌር አጠቃቀም ችሎታ ልምድ ያለዉ
- ባለሙያው የደንበኞች አያያዝ፤የመግባባት ችሎታ፤የስራ ተነሳሽነት ያለውና የማሳመን አቅም ያለው እንዲሆን ይጠበቃል
Skills Required:
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy
Featured Jobs
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Driver
@ Alem Ethio-Swedish Daycare
Female Special Needs Assistance Teacher
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የሴፍቲና የጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ
@ New Launch Dining and Cafe
Head Waiter
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የምርት ሱፕርይዘር
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የሰዉ ሃብት ባለሙያ
@ PPM PLC
Receptionist (Female)
@ Private Game
Part-Time Outdoor Promoter
@ RIVET PLC
Liaison Officer / ጉዳይ አስፈፃሚ
@ Niqu Saving And Credit
ሹፌር
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Inventory And Warehouse Supervisor
@ ACORD Ethiopia
Urgent Hiring!! Finance Manager
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Junior Accountant
@ Zema Trading PLC
Marketing & Business Development Executive
@ Hosea Real Estate
Marketing Manager
@ GeezJobs (Recruitment Department)
QA Engineer - Readvert
@ Miyan Photography And Media Company
Host
@ GeezJobs
Graphic Designer Intern
@ Zema Trading PLC
Marketing Manager / Senior Marketing Specialist (Female)
@ Led Star Manufacturing
Public Relations Officer
@ RED Fox Electromechanical Engineering
Urgent!! Electrical Engineer Projects Lead
@ MUKO HOME CENTER
Business Development Officer
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
@ PPM PLC
Marketing Officer (Female)
@ MUKO HOME CENTER
Interior Designer And Spatial Consultant
@ MUKO HOME CENTER
Social Media Management Specialist
@ PPM PLC
Sales Administrator (Female)
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Receptionist (Female)
@ PPM PLC
Office Administrator (Female)
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Administration And Finance Manager
@ New Land Data Center Hosting Service PLC
Driver
@ GeezJobs
Recruiters / Talent Acquisition Specialists
@ Guara Trading Plc
Sales Representative
@ Miyan Photography And Media Company