Abyssinia Bank
Driver I
Posted
3 months ago
Experience
2 Years
Deadline
Closed
Job Description:
Education:
- 12th/10th Grade Complete; and Public I or Third level Driving License
Experience:
- Minimum of 2 Years Driving experience
- Experience in banking industry is advantageous
የሥራ ዓላማ: ለስራ ወደ ተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ/ንብረት ከቦታ ቦታ ማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንያቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡
ሾፌር /Driver I / ዝርዝር ተግባራት:
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ማረጋገጥ።
- የባንኩን ከባድ፤ መካከለኛ፤ አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃ በማጓጓዝ አገልግሎት መስጠት።
- ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ።
- በመስክ ሥራ ላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ መግዛት፤ እንዲሁም ማወራረድ።
- ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ መመዝገብ።
- ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ማሳወቅ።
- አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ማሳወቅ።
- እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት በአግባቡ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ማስረከብ።
- የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ መጠበቅ።
- ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ማሳወቅ።
- ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት መጠየቅ።
- ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ማስመርመር።
- ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ መለጠፍ።
- በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ መልበስ።
- ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን።
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy
Featured Jobs
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Junior Accountant
@ GeezJobs
Recruiters / Talent Acquisition Specialists
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Driver
@ RIVET PLC
Liaison Officer / ጉዳይ አስፈፃሚ
@ Guara Trading Plc
Sales Representative
@ Zema Trading PLC
Marketing & Business Development Executive
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የሰዉ ሃብት ባለሙያ
@ Addis Hiwoth General Hospital
Customer Service Head
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የምርት ሱፕርይዘር
@ PPM PLC
Office Administrator (Female)
@ Miyan Photography And Media Company
Host
@ ACORD Ethiopia
Financial Executive
@ Alem Ethio-Swedish Daycare
Female Special Needs Assistance Teacher
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የሴፍቲና የጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ
@ RIVET PLC
Lift Technician Team Lead
@ Miyan Photography And Media Company
Live Streamer And Dancer
@ ACORD Ethiopia
Urgent Hiring!! Finance Manager
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Civil Engineer
@ Zema Trading PLC
Marketing Manager / Senior Marketing Specialist (Female)
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Administration And Finance Manager
@ Sintayehu Nesibu PLC
Junior Accountant
@ Hosea Real Estate
Marketing Manager
@ NIB CANDY FACTORY PLC
የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
@ PPM PLC
Marketing Officer (Female)
@ Addis Hiwoth General Hospital
Nurse
@ PPM PLC
Receptionist (Female)
@ Amora Capital
Cameraman And Video Editor (Urgent !!!)
@ GeezJobs (Recruitment Department)
Inventory And Warehouse Supervisor
@ New Land Data Center Hosting Service PLC
Driver
@ New Land Data Center Hosting Service PLC
Electrician
@ Grant Thornton Ethiopia
Audit Trainee
@ Private Game
Part-Time Outdoor Promoter
@ PPM PLC
Sales Administrator (Female)
@ Led Star Manufacturing