Driver Mechanic Employment Opportunity at Industrial Parks Development Corporation
Position Title: Driver Mechanic Employment Opportunity
Employer: Industrial Parks Development Corporation
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Adama - Ethiopia
Salary: ETB13,575
Posted date: 1 hour ago
Deadline: February, 26/2026 (5 days left)
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ
- ሾፌር መካኒክ
- ደመወዝ: 13,575
- ደረጃ: 6
- ብዛት: 3
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: 10+2 በጀነራል መካኒክስ/ ኤሌትሮኒክስ እና 4ኛ መንጃ ፈቃድ /ተዛማጅ የመንጃ ፈቃድ ደረጃ/
- ተፈላጊ የስራ ልምድ: 4 ዓመት
- የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
- የስራ ቦታ: አዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን-አዳማ
How to apply
የምዝገባ ሁኔታ: በኦንላይ አድራሻ
https://forms.gle/ZA2HdNVrhwKPByB8A
በማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
የምዝገባ ቀን: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
የስራ ልምድ: አመልካቾች በስራ መደብ ላይ ጋር ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
አመልካቾች የ8ኛ ክፍልን ጨምሮ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ እንዲሁም የፋይዳ መታወቂያ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
አዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
ስልክ ቁጥር 022 212 68 14