Industrial Parks Development Corporation
Verified
Driver Mechanic Position Available
Dire Dawa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
4 years
Salary
13,575 ETB
Deadline
Closed
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ከታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የትምህርት
- 10+2 በጀነራል መካኒክስ /ኤሌትሮኒክስ እና 4ኛ መንጃ ፈቃድ /ተዛመጅ የመንጃ ፍቃድ ደራጂ/
- 4 ዓመት ልምድ
የስራ ቦታ : ድሬዳዋ
ብዛት: 3
Skills Required:
- Electrician / Electronics / Electrical / Engineering
- Mechanics / Mechanical / Engineering
Quick Actions
Share Vacancy