Ethiopian Minerals Corporation
Verified
Editing & Graphics Designer
Head Office, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
2+ years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:
- በPower Point ዝግጅት እና ዲዛይን፣ በAdobe Photoshop፣ ኢሉስትራሸን እና በኢንዳዛይን፣ በምስላዊ ንድፍ አቀማመጦችን፣ ኢንፎግራፊዎችን እና የዕይታ ክፍሎችን ለመፍጠር ጠንካራ ግራፊክ ዲዛይን፣ ለተለያዩ ኘሮጀክቶች ለማብራሪያነት የቀረቡ ቪዲዮችዎን፣ ማስታወቂያ ይዘቶችን፣ የሥርጭት ደዛይኖችን እና ሌሎችን ያካተተ ጠንካራ የሥራ ፖርትፎሊዮ ማቅረብ፣ በሞሽን ግራፊክስ እና አኒሜሸን፣ በቪዥዋል አርት ግራፊክስ ዲዛይንና በተዛማጅ የትምህርት መስክ በቂ ልምድ ያለው/ላት/ ዕውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች ቢያንስ 02 ዓመት ከዚያ በላይ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ
Skills Required:
- Design / Art / Fashion / Media
Quick Actions
Share Vacancy