ጁንየር ኤሌክትሪሺያን (Junior Electrician) at Amen Institute Of Technology
Position Title: ጁንየር ኤሌክትሪሺያን (Junior Electrician)
Employer: Amen Institute Of Technology
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Salary: 10,556 ETB
Posted date: 20 hours ago
Deadline: November, 19/2025 (4 days left)
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች በቋሚነት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት ደረጃ
- በኤሌክትሪክሲቲ በደረጃ 3 ወይም በአጭር ጊዜ ስልጠናዎች የሰለጠነ የሰለጠነች
- በተጠቀሰው የሥራ መደብ 0 ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
- ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት ያለው/ያላት
የስራ ሰዓት፡- ከጠዋት 2:00-11:00 ሰዓት
ማሳሰቢያ:-
1. መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ አያመልክቱ
2. የት/ት ማስረጃ ቅጅና የሥራ ልምድ በአንድ PDF አዘጋጅተው ያመልክቱ
How to apply
የመመዝገቢያ ቦታ ቦሌ ሚካኤል የቤተክርስትያኑ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 218 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ኮፒ የዋናዉን የት/ት ማስረጃና የስራ ልምድ በመያዝ ማመልከት ይችላሉ፡፡
በአካል መቅረብ የማይችሉ በኢ ሜል መላክ ይችላሉ-
info@amenelectrical.com
0991156969/0939555510
Telegram: @amenelectricaltechnology
Website: www.amenelectrical.com
Don’t have a winning CV? Let GeezJobs write it for you! 👉 CLICK & Learn about the Service