Dh Geda Trade Industry Plc
Verified
ጀማሪ የገበያ ማስፋፍያ ሰራተኛ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
5 months ago
Experience
2 years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
የሥራ መስፈርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፤ በኬሚካል ኢንጅነሪግ፤ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ
- 2 አመት በሽያጭ፤ በማርኬቲንግ ሰራተኛነት የሰራ/ች በቀለምና በኮንስትራክሽን የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል (የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ሞተር ሳይክል ማሽከርከር የሚችል/የምትችል) ቢሆን ይመረጣል ይህ ካልሆነ የሞተር ሳይክል ስልጠና ወስዶ መስራት የሚችል
ብዛት: 3
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አ.አ
Skills Required:
- Chemistry / Chemical / Engineering
- Economics / Statistics
- Industrial / Manufacturing
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy