Enyi General Business PlC
Verified
ፕሮጀክት አካውንታንት
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 weeks ago
Experience
2 Years
Salary
As per company's scale
Deadline
Closed
የስራ አጠቃላይ መግለጫ
ፕሮጀክት አካውንታንቱ በፕሮጀክት ውስጥ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን በትክክል በመከናወን የፕሮጀክቱን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲሁም ሪፖርት አቀራረብ ይቆጣጠራል።
ዋና ኃላፊነቶች
- የፕሮጀክት ሂሳብ አያያዝን ማከናወን
- የገንዘብ ግብይቶችን መመዝገብና መቆጣጠር
- ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ
- የፋይናንስ ሰነዶችን መጠበቅና ማስተናገድ
- ከፕሮጀክት ቡድን ጋር በቅርብ መስራት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ:
- ከታወቀ ዩንቨርስቲ በአካውንቲንግ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም
- ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሂሳብ አያያዝ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ:
- በዲግሪ 2 ዓመት ወይም
- በዲፕሎማ 4 ዓመት
ክህሎቶች
- የሂሳብ አያያዝ ብቃት
- የፋይናንስ ሪፖርት አዘጋጅት
- ዝርዝር ማስተናገድ
- ቡድን ስራ እና ግንኙነት
Skills Required:
- Accounting / Finance
Quick Actions
Share Vacancy