Reliable Homes
Verified
Real Estate Sales Consultant
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 weeks ago
Experience
1 Year
Salary
ETB 8000 - 15,000 (Gross)
Deadline
Closed
Job Description
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!
ድርጅታችን ሪሊያብል ሆምስ በሪል እስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
Requirements
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል እና ክሬቲቭ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል።
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት እና አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት የሚችል/የምትችል።
- እስከ 1 ዓመት የሪል እስቴት ሽያጭ ልምድ ያለው/ያላት።
- በሽያጭ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች።
- የመኖሪያ አድራሻ ለካዛንችስ ቅርብ የሆነ።
Skills Required:
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy