Yummy Bakery
Verified
ዳቦ ጋጋሪ
Around Kality, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
7 months ago
Experience
5 years
Salary
10,000 – 15,000
Deadline
Closed
ብቃት ያለው ዳቦ ጋጋሪ ከሆንክ/ሽ ድርጅታችንን ይቀላቀሉ!
የስራ ኃላፊነቶች:
- የተለያዩ ዓይነት ዳቦ በስታንዳርድ አሰራር መጋገር የሚችል/የምትችል ።
- ዳቦ አንድ ዓይነት ጣዕም፣ ስሜት እና ጥራት እንዲኖራቸው ማረጋገጥ የሚችል/የምትችል ።
- የመጋገሪያ ቦታን ንፅህና በአግባብ መያዝ የሚችል/የምትችል ።
- የምግብ ንጥረ ነገሮችን በትክክል መለካት እና አሰራሮችን መከተል የሚችል/የምትችል ።
- የመጋገሪያ ጊዜ እና ሙቀትን በጥንቃቄ መቆጣጠር የሚችል/የምትችል ።
የሚያስፈልጉ ብቃቶች:
- ቢያንስ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው / ያላት ።
ደሞዝ፡ 10,000 – 15,000 ብር (የተጣራ ወርሃዊ)
የሥራ ቦታ፡ ቃላቲ አካባቢ የሚኖር ተመራጭ ነው።
Skills Required:
- Food / Preparation
Quick Actions
Share Vacancy