GeezJobs CV writing
Back to other Opportunities

ASAL PLC

ሹፌር



Employer: ASAL PLC
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Kality, Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 15 hours ago
Deadline: September, 08/2025 (5 days left)

ተፈላጊ ችሎታ:

  • የድሮው 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ
  • ደረቅ 1 ወይም ህዝብ 1

የሥራ ልምድ:

  • 4 ዓመት የሥራ ልምድ

ብዛት: 2

ጾታ: ወንድ

ለሹፌር የሥራ መደብ

  • የመኖሪያው አካባቢ: ቃሊቲ ውኃ ልማት አካባቢ ወይም ለአካባቢው ቅርብ የሆነ

ደሞዝ:

  • በስምምነት እና ማራኪ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል


How to apply

የስራ ቦታ:

ቃሊቲ ውኃ ልማት ወደ ወርቁ ሰፈር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወርቁ ሠፈር ቅርንጫፍ ያለበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ፤

የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት /07/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በግንባር በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

ለበለጠ መረጃ:

0114-39-58-12

0114-39-58-09

0913252900

Email: hr@asalplc.com



View All Vacancies at ASAL PLC

Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria