Abyssinia Bank
Crane Mounted Truck Operator
Posted
2 hours ago
Experience
3 Years
Deadline
Apr. 10, 2026 (4 days left)
Education: 12th/10th Grade Complete; and Fourth level or Truck II Driving License or above. Diploma/Certificate in Auto Mechanic is advantageous.
Experience: Minimum of 5 Years Driving experience, of which 3 years as a Crane Mounted Track Operator/Driver. Experience in banking industry advantageous.
1. የሥራ ዓላማ
መልካም የሆነ የአሽከርካሪ ስነ ምግባር በመላበስ ለስራ ወደተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ ንብረት ከቦታ ቦታማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንቃቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡
2. ባለክሬን የጭነት መኪና ኦፕሬተር /Crane Mounted Truck Operator / ዝርዝር ተግባራት:
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
- የባንኩን ከባድ፤መካከለኛ፤አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃበማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል።
- ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
- በመስክ ሥራላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ ይገዛል፤ እንዲሁም ያወራርዳል።
- ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ ይመዘግባል።
- ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ያሳውቃል።
- አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ያሳውቃል።
- በማሽን ተነስተው የሚጓጓዙ የኤ.ቲ.ኤም ማሽንና ሌሎችንም ዕቃዎች በጥንቃቄ አንስቶ ያጓጉዛል በተገቢው ቦታ በጥንቃቄ ያወርዳል፡፡
- እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት /የኤቲኤም ማሽን፣ካዝና.../ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ያስረክባል።
- የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ ይጠብቃል።
- ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ያሳውቃል።
- ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት ይጠይቃል።
- ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ያስመረምራል።
- ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ ይለጥፋል።
- በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ ይለብሳል።
- ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ያከናውናል።
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy